lng_terms_delete_warning

Warning, this will irreversibly delete your Telegram account along withnd all the data you store in the Telegram cloud.

Important: You can cCancel now and export your data before deleting your accounfirst instead of losing it. (To all. (To do this, open the latest version of Telegram Desktop and go to Settings > Advanced > Export Telegram data.)
302
Applied

ማስጠንቀቂያ ፣ ይህ በቴሌግራም ደመና ውስጥ ከሚያከማቸው ሁሉም ውሂቦች
ጋር አያይዞ የቴሌግራም መለያዎን በመሰረዝ ዳግም ላይገኙ ያጠፋቸዋል ፡፡

አስፈላጊ ፣ መለያዎን ሁሉንም ከማጥፋትዎ በፊት አሁን ይቅር እና ውሂብዎን
ወደ ውጭ መላክ ይችላሉ ፡፡ (ይህንን ለማድረግ የቅርብ ጊዜውን የቴሌግራም
ዴስክቶፕ መተግበሪያ ከፍተው ወደ ማስተካከያ ይሂዱ > የላቁ ማስተካከያዎች >
ቴሌግራም ውሂብን ወደ ውጭ ይላኩ ፡፡)
264/302
1
Abela🆎, Apr 13, 2020 at 11:44
Applied

ማስጠንቀቂያ ፣ ይህ በቴሌግራም ደመና ውስጥ ከሚያከማቸው ሁሉም ውሂቦች ጋር በመሆን የቴሌግራም መለያዎን በመሰረዝ ያጠፋቸዋል ፡፡

አስፈላጊ-መለያዎን ሁሉንም ከመጥፋትዎ በፊት አሁን ይቅር እና ውሂብዎን ወደ ውጭ መላክ ይችላሉ ፡፡ (ይህንን ለማድረግ የቅርብ ጊዜውን የቴሌግራም ዴስክቶፕ ስሪቱን ይክፈቱ እና ወደ ቅንብሮች> ወደ ውጭ ይላኩ ቴሌግራም ውሂብን ይሂዱ ፡፡)
233/302
1
️Natan Abera, Feb 20, 2020 at 11:51