lng_terms_signup_sorry

Unfortunately, this means you can't sign up for Telegram.

Unlike others apps, Telegram does not use user data for ad targeting or other commercial purposes. Telegram only stores the information it needs to function as a feature-rich cloud service. You can adjust how your data is used (e.g., delete synced contacts) in Privacy & Security settings.

If you are not comfortable with Telegram's modest needs, it won't be possible for us to provide you with this service.
467
Applied
በጣም እናዝናለን ፣ ይህ ማለት ለቴሌግራም መመዝገብ አይችሉም ማለት ነው ፡፡

ከሌሎች በተለየ መልኩ እኛ ለማስታወቂያ ዓላማ ወይም ለሌላ የንግድ ዓላማዎች
የእርስዎን ውሂብ አንጠቀምም ፡፡ ቴሌግራም ደህንነቱ የተጠበቀ እና በባህሪያት
የበለጸገ የደመና አገልግሎት ሆኖ እንዲሰራ የሚያስፈልገውን መረጃ ብቻ ያከማቻል።
የእርስዎን ውሂብ በግላዊነት እና ደህንነት ማስተካከያ ውስጥ እንዴት እንደምንጠቀም
መወሰን ይችላሉ።

ግን በአጠቃላይ በቴሌግራም መጠነኛ መስፈርቶች ተቀባይ አይደለሁም ካሉ ይህንን
አገልግሎት ለእርስዎ መስጠት አንችልም ፡፡
341/467
1
Abela🆎, Apr 13, 2020 at 12:00
Applied
በጣም እናዝናለን ፣ ይህ ማለት ለቴሌግራም መመዝገብ አይችሉም ማለት ነው ፡፡

ከሌሎች በተለየ መልኩ እኛ ለማስታወቂያ ዓላማ ወይም ለሌላ የንግድ ዓላማዎች የእርስዎን ውሂብ አንጠቀምም ፡፡ ቴሌግራም ደህንነቱ የተጠበቀ እና በባህሪያት የበለጸገ የደመና አገልግሎት ሆኖ እንዲሰራ የሚያስፈልገውን መረጃ ብቻ ያከማቻል። የእርስዎን ውሂብ በግላዊነት እና ደህንነት ቅንብሮች ውስጥ እንዴት እንደምንጠቀም ማስተካከል ይችላሉ።

ግን በአጠቃላይ በቴሌግራም መጠነኛ መስፈርቶች ተቀባይ አይደለሁም ካልሆኑ ይህንን አገልግሎት ለእርስዎ መስጠት አንችልም ፡፡
340/467
1
️Natan Abera, Feb 20, 2020 at 11:53